ሜዳዎች ማረሚያ
የ ክፍል አይነት
Shows the type of the selected field. The middle and right pane of the dialog contents depends on the field type. For a complete description of the fields see Fields page.
ማረሚያ
በሚታይ ጊዜ ንግግር መክፈቻ ለ ማረም የ ሜዳ ይዞታዎችን: ንግግሩ የሚወሰነው እንደ ሜዳው አይነት ነው
የ ቀስት ቁልፎች
የ ቀስት ቁልፎችን ይጠቀሙ ለ መሄድ ወደ የሚቀጥለው ወይንም ወዳለፈው ተመሳሳይ ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ